ቀን፡-13/05/2011 ዓ.ም
 

ማስታወቂያ

 
 

January 2020

 

 
 


30/04/2012 ዓ.ም
ለ2010 እና 2011 ዓ.ም የ TVET የማታ ሠልጣኞች በሙሉ

የተርም ምዝገባ ከ ጥር 1 – 6/2012 ዓ.ም ሲሆን በቅጣት ምዝገባ ከ ጥር 7 – 9/2012 ዓ.ም ስለሆን በተጠቀሰዉ ቀን እንድትመዘገቡ እያሳወቅን ከተጠቀሰቀው ቀን አልፎ የሚመጣ ሠልጣኝ ምንም አይነት ምክንያት የማንቀበል መሆኑን እናሳስባለን፡፡


‹‹ሮያል ኮሌጅ ፒፒያሳ ካምፓስ ››
 
 
 
ጥብቅ ማሳሰቢያ ለነባር ዲግሪ ተማሪዎች በሙሉ
የ2012 ዓ.ም የመጀመሪያ ሴሚስተር ፋይናል ፈተና ከጥር 13/2012 ዓ.ም ጀምሮ ስለሚሰጥ ማንኛውም ተፈታኝ ተማሪ በመፈተኛ ክፍል ውስጥ ሲገኝ የሚከተሉትን አሟልቶ መቅረብ እንዳለበት እናሳውቃለን፡፡
1. የትምህርት ቤቱን መታወቂያ ካርድ መያዝ
2. ወርሃዊ ክፍያ እስከ ጥር በመክፈል እና መታወቂያ ካርድ ላይ አስሞልቶ ማጠናቀቅ አለበት፡፡
ይህን አሟልታችሁ የማትገኙ ተማሪዎች በመፈተኛ ክፍል ውስጥ መገኘት እንደማትችሉ እና ከፈተናም ልታቋርጡ እንደምትችሉ እያሳወቅን ይህንን ተላልፋችሁ የምትፈተኑ ተማሪዎችም ውጤቱ ላይያዝ እንደሚችል አውቃችሁ አስፈላጊውን እንድትፈጽሙ እናሳውቃለን፡፡